ከ250 በላይ አማራዎች ተጨፈጨፉ
በወለጋ ጊምቢ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘርን መሠረት ያደረገ ጭፍጨፋ አሁንም እንደቀጠለ ነው። በጭፍጨፋው ዙሪያ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ እንዳለበት ታውቋል::
#Ethiopia Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 Ethiopia Human Rights Council
' #ባለቤቴን_እና_ዘጠኝ_ልጆቼን አጠገቤ ገደሏቸው' ከበኩጂ ነዋሪዎች አንዱ
ታኅሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ. ም. በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት አካባቢ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ከ250
facebook.com/48527438186440…