3 weeks ago
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መሬት በርካታ ጀብዶዎችን እየሰራ ይገኛል።ዕዙ በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ ይመራል። በዕዙ ስርም ከ11 በላይ ክፍለጦሮችና በክፍለጦር ያልተደራጁ በርካታ ብርጌዶች አሉት።የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ውስጥ የሚገኙ ክፍለ ጦሮችና ዋና…
የአሁን ዜና- ጎንደርአሁን ጎንደር ጋጀና የተባለ ቦታ 6 አድማ ብተናወች ከገበሬ ቤት ገብተው አቶ አማረ አገኘው የተባለን ግለሰብ ሚስትና ልጅ ገድለው ቤት ወስጥ ቆልፈው እየተኮሱ መሆኑን ከቦታው የደረሰ መረጃ ያመለክታል ።በዚህ አካባቢ የምትኖሩ…
የንፁሃን ጭፍጨፋ በጎንደር በእነዚህ ሶስት ሳምንታት ጎንደር ክፍልሀገር ውስጥ ከእንቃሽ እስከ ሊቦ ከምከም፣ ከጋይንት እስከ አርማጭሆ፣ ከደምቢያ እስከ በለሳና ጠገዴ በአገዛዙ ጨካኝ ቅልብተኛ ሰራዊት ንጹሀን በመቶዎች ተጨፍጭፈዋል፡፡ ቤት
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ከአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የተላለፈ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ***እጅግ አስቸጋሪ በሆነ የሕልውና ትግል ውስጥ ብንሆንም በራሴ እና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ስም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ…
ጎንደር ላይ ንፁሃንን ጨፍጫፊ ፊት ለፊት ሲገጥም ይህ ይገጥመዋል እና የብርሃኑ ጅላ ኦነግ ጦር ፋኖ ፊት ደፍሮ አይቆምም ለዛሬ ግን በምስል የሆነው ይህ ነው ፋኖማ_ይችላል_ግጥም_አድርጎ !!ና! ኮማንዶ ማነው ቀይ ሽንኩርት እይልኝ !!🟩🟨🟥💪
#ጎንደር በሰው በላው አቢይ አህመድ የሚመራው የብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን አማራዎች ላይ እያደረገ ያለው ጭፍጨፋ ቀጥሏል:: በጎንደር ብቻ ሰሞኑን #ከ250 በላይ አማራዎች በኦሮሙማው ሰራዊት የተረሸኑ ሲሆን ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም በጎንደር በለሳ #ከ40 …
ሰበር ዜና!=በደ/ጎንደር ከሊቦ ተነስቶ ወደ ደጎማ በለሳ አቅጣጫ ሚካኤል ደብር ሲጓዝ የነበር 7 ኦራል ሙሉ የጠላት መከላከያ በተደረገ የፋኖዎቻችን የደፈጣ ጥቃት አንድም ሳይተርፍ ከእነሙሉ ትጥቁ እረግፈዋል 3ኛ ቀኑ ነው አስከሬናቸው አልተነሳም!ፋኖ
የዲሞክራሲ እሴትና ባህል ለብልጽግናችን'በሚል መሪ ቃል በጎንደር ከተማ ለሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ለመሳተፍ የፌደራልና የሁሉም ክልሎች የየዘርፍ አመራሮች ጎንደር ከተማ ገቡ
#ጎንደር በሰው በላው አብይአህመድ የብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን አማራዎች ላይጭፍጨፋቀጥሏል::በጎንደር ብቻ ሰሞኑን #ከ250 በላይአማራዎች በኦሮሙማውሰራዊትየተረሸኑ ሲሆን ሚያዚያ27/2016ዓ.ምበጎንደር በለሳ #ከ40 በላይ ንፁሃንአማራዎች ተረሽነዋል
ጎንደር በዚህ ሳምንት!በጎንደር ክፍለ ሐገር የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ የጌታችንን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአርምሞ ምዕመኑ እንዲያከብር በመፈለግ ከትንኮሳና ከተለያዩ ወታደራዊ ግዳጆች ራሱን አቅቦ…
“ዓድና ደምቢያ' 🤗ካብ ጎንደር - ኣስመራ ዓጢቆሙልና ዘለው ለካ ብምኽንያት እዪ 🙄ብጠባይ ብፍላይ ብትምክሕቲ ፣ ሕሶት ፣ ባርባሪዝምን እውን ኣዝዬም እዬም ዝመሳሰሉ 😉
ከፍትፍቱ ፊቱ እናትዓለም ጎንደር ክፉ አይንካሽ
የንፁሃን ጭፍጨፋ በጎንደር በእነዚህ ሶስት ሳምንታት ጎንደር ክፍልሀገር ውስጥ ከእንቃሽ እስከ ሊቦ ከምከም፣ ከጋይንት እስከ አርማጭሆ፣ ከደምቢያ እስከ በለሳና ጠገዴ በአገዛዙ ጨካኝ ቅልብተኛ ሰራዊት ንጹሀን በመቶዎች ተጨፍጭፈዋል፡፡ ቤት…