Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profileg
Ethiopia Human Rights Council

@hrcoethio

Ethiopian Human Rights Council is an independent organization stands for the rule of law & human rights in Ethiopia.

ID:1429956595

linkhttp://www.ehrco.org calendar_today15-05-2013 08:46:18

923 Tweets

10,3K Followers

13 Following

Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በኢሰመጉ ስም ስለ ተሰራጨው ደብዳቤ ኢሰጉን የማይወክል መሆኑን ስለ መግለጽ!

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በኢሰመጉ ስም ስለ ተሰራጨው ደብዳቤ ኢሰጉን የማይወክል መሆኑን ስለ መግለጽ!
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

የሕይወት እና የአካል ደህንነት መብቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥሰቶች
በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- ሚያዝያ 04/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

t.me/ehrcow

የሕይወት እና የአካል ደህንነት መብቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥሰቶች በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- ሚያዝያ 04/2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። t.me/ehrcow
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

የአካል ነጻነት መብት፣ የመዘዋወር ነጻነት እና የቤትና የሌሎች ግንባታዎች ፈረሳ እንቅስቃሴን ተከትሎ
በኢሰመጉ የተዘጋጀ መግለጫ

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- መጋቢት 26/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል

t.me/ehrcow

የአካል ነጻነት መብት፣ የመዘዋወር ነጻነት እና የቤትና የሌሎች ግንባታዎች ፈረሳ እንቅስቃሴን ተከትሎ በኢሰመጉ የተዘጋጀ መግለጫ የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል t.me/ehrcow
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

ኢሰመጉ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ በግልፅ እንዲሁም ሁሉን ባሳተፈ መልኩ እንዲተገበር የሚያደርገውን ውትወታ ይቀላቀሉ።
Join EHRCO in advocating for a transparent and inclusive implementation of the TJ Policy in Ethiopia.

#RightToTruth#TransitionalJustice

ኢሰመጉ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ በግልፅ እንዲሁም ሁሉን ባሳተፈ መልኩ እንዲተገበር የሚያደርገውን ውትወታ ይቀላቀሉ። Join EHRCO in advocating for a transparent and inclusive implementation of the TJ Policy in Ethiopia. #RightToTruth#TransitionalJustice
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

On March 20 and 21, 2024, the Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) has successfully completed the trauma healing training it has been giving to the organization's branch office human rights defenders/experts for two consecutive days in Addis Ababa.

On March 20 and 21, 2024, the Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) has successfully completed the trauma healing training it has been giving to the organization's branch office human rights defenders/experts for two consecutive days in Addis Ababa. #HumanRights #EHRCOTraining
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ያላፀደቀቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ድርጅት (ILO) ስምምነት አስመልክቶ
ለመንግስት የቀረበ ጥሪ

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- መጋቢት 05/2016 ዓ.ም

ሙሉውን መግለጫ ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

t.me/ehrco/2049

ኢትዮጵያ ያላፀደቀቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ድርጅት (ILO) ስምምነት አስመልክቶ ለመንግስት የቀረበ ጥሪ የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- መጋቢት 05/2016 ዓ.ም ሙሉውን መግለጫ ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። t.me/ehrco/2049
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

On March 07 and 08, 2024, the Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) has successfully completed the trauma healing training it has been giving to the organization's human rights defenders/experts for two consecutive days in Addis Ababa.

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የካቲት 28 እና 29 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሚገኙ ለድርጅቱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች/ ባለሞያዎች ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የትራውማ ሂሊንግ (Trauma Healing) ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል

ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ በእውነተኛ የሴቶች ተሳትፎን ማጎልበት

International Women's Day: invest in genuine women’s empowerment to realize sustainable peace.

ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ በእውነተኛ የሴቶች ተሳትፎን ማጎልበት International Women's Day: invest in genuine women’s empowerment to realize sustainable peace.
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

ለሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ እንዲደረግ በመወትወት የኢሰመጉን ጥሪ ይቀላቀሉ።

Join EHRCO’s call by advocating for the protection of WHRDs.

ለሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ እንዲደረግ በመወትወት የኢሰመጉን ጥሪ ይቀላቀሉ። Join EHRCO’s call by advocating for the protection of WHRDs.
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚፈጸሙ እገታዎች እና ግድያዎች አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጣችው ይገባል!

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-የካቲት 19 /2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።
t.me/ehrcow

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚፈጸሙ እገታዎች እና ግድያዎች አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጣችው ይገባል! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-የካቲት 19 /2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። t.me/ehrcow
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

TOR Re-advert

EHRCO is looking to commission a competent publisher to produce 250 copies of its complied annual human rights report prepared in the Amharic and English languages. Therefore, EHRCO invites qualified printing companies to apply for the call based on the above TOR

TOR Re-advert EHRCO is looking to commission a competent publisher to produce 250 copies of its complied annual human rights report prepared in the Amharic and English languages. Therefore, EHRCO invites qualified printing companies to apply for the call based on the above TOR
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

ሴቶች የህዝብ ማመላለሻ አገልግሎቶችን መጠቀምን ጨምሮ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በነፃነት እንዲሁም ደህንነታቸው ተጠብቆ የመንቀሳቀስ መሰረታዊ መብት አላቸው።

ሴቶች የህዝብ ማመላለሻ አገልግሎቶችን መጠቀምን ጨምሮ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በነፃነት እንዲሁም ደህንነታቸው ተጠብቆ የመንቀሳቀስ መሰረታዊ መብት አላቸው።
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

Women have the fundamental right to move freely and safely from one place to another, including in their use of public transportation services.

Women have the fundamental right to move freely and safely from one place to another, including in their use of public transportation services.
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

EHRCO is looking to commission a competent publisher to produce 250 copies of its complied annual human rights report prepared in the Amharic and English languages. Therefore, EHRCO invites qualified printing companies to apply for the call based on the above TOR

EHRCO is looking to commission a competent publisher to produce 250 copies of its complied annual human rights report prepared in the Amharic and English languages. Therefore, EHRCO invites qualified printing companies to apply for the call based on the above TOR
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

የሴት ልጅ ግርዛት ከህክምና ውጭ የሴት ብልት አካልን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ማስወገድን የሚያካትት ጎጂ ተግባር ሲሆን በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም የወንጀል ድርጊት እንዲሁም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው።

የሴት ልጅ ግርዛት ከህክምና ውጭ የሴት ብልት አካልን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ማስወገድን የሚያካትት ጎጂ ተግባር ሲሆን በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም የወንጀል ድርጊት እንዲሁም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው። #የሰብአዊመብት #ኢሰመጉ
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

Female genital mutilation (FGM) is a harmful practice involving the partial or total removal of external female genitalia without medical reasons. It is a criminal act and a grave human rights violation that is committed against women and girls.

Female genital mutilation (FGM) is a harmful practice involving the partial or total removal of external female genitalia without medical reasons. It is a criminal act and a grave human rights violation that is committed against women and girls. #EndFGM #EHRCO #HumanRights
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

አስቸኳይ ትኩረት ሚያስፈልጋቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ጥር 28/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

t.me/ehrcow

አስቸኳይ ትኩረት ሚያስፈልጋቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ጥር 28/2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። t.me/ehrcow
account_circle
Ethiopia Human Rights Council(@hrcoethio) 's Twitter Profile Photo

በረሀብ ምክንያት የሚከሰት ሞት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሆኑ አስቸኳይ በቂ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል!

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ጥር 21/2016 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

t.me/ehrco

በረሀብ ምክንያት የሚከሰት ሞት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሆኑ አስቸኳይ በቂ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ጥር 21/2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። t.me/ehrco
account_circle