Dr. Ambachew Assefa(@Ambachew_Assefa) 's Twitter Profile Photo

ዕዙ በዚህ አመት በሰሜን ሸዋ በጎጃምና በምስራቅ ኢትዮጵያ ግንባሮች የተወጣቸው ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ለሰራዊቱ የተሰጡት ስልጠናዎች ወሳኝ ሚና ነበራቸው ሲሉ የምስራቅ ዕዝ/እሳተ ነበልባል ዕዝ/ማሰልጠኛ አዛዥ ኮሎኔል አሊ ገለፁ።

ዕዙ በዚህ አመት በሰሜን ሸዋ በጎጃምና በምስራቅ ኢትዮጵያ ግንባሮች የተወጣቸው ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ለሰራዊቱ የተሰጡት ስልጠናዎች ወሳኝ ሚና ነበራቸው ሲሉ የምስራቅ ዕዝ/እሳተ ነበልባል ዕዝ/ማሰልጠኛ አዛዥ ኮሎኔል አሊ ገለፁ።
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

አንኮበርና ሽዋ ላይ ያሉ የክርስቲያን ንጉሶች
አፋር ህዝብ አለስተዳደሩም ነበር!
ጃንሆይ ከስድት እስከተማለሱ ዘመናዊ ኢትዮጵያ እስከሚትመስርት ድርስ የሀይል ስላሴ ህግመንግሥት እስከወጠበት ድርስ አውሳ ሱልጣኔት አፄዎችን መፍጠራችውን አያውቁም

account_circle
Sami-Amhara-ሳሚ-ዓምኃራ(@samibebi1) 's Twitter Profile Photo

ብልህ ጀግኖች !
====

መላዉ አማራ ብሎም መላዉ ኢትዮጵያ በጉጉት የሚጠቀዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። ልዩነታቸዉን ትተዉ ወደ አንድ በመምጣት ኢትዮጵያን ለመረከብ የተዘጋጁ ሀይሎችን ነዉ።ጉዳዉ እከሌ ይንገስ እከሌ አይንገስ አይደለም
አንድ አማራ ብቻ

ብልህ ጀግኖች !
====

መላዉ አማራ ብሎም መላዉ ኢትዮጵያ በጉጉት የሚጠቀዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። ልዩነታቸዉን ትተዉ ወደ አንድ በመምጣት ኢትዮጵያን ለመረከብ የተዘጋጁ ሀይሎችን ነዉ።ጉዳዉ እከሌ ይንገስ እከሌ አይንገስ አይደለም 
አንድ አማራ ብቻ
account_circle
Behiwot Tilahun በህይወት ጥላሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@BehiwotTilahun) 's Twitter Profile Photo

አስፍተን ከተመለከትን: ኢትዮጵያችን ብዙ የሚገርሙ ገፀበረከቶች አሏት።
ገና እናድጋለን!!!💪🏿💪🏿💪🏿

🇪🇹

account_circle
Lideta woreda one proseperity party media(@LidetaOne) 's Twitter Profile Photo

ስንደመር ችግሮቻችንን ለማቃለልና ወደ ከፍታው ለመውጣት የሚያስችለንን ዐቅም እናገኛለን፡፡

ኢትዮጵያ ህልውናዋ ተጠብቆ ዜጎቿ በኩራትና በምቾት እንዲኖሩባት ለማድረግ ምኞትና የዕቅድ ብዛት ብቻ በቂ አይደለም፡፡

ስንደመር ችግሮቻችንን ለማቃለልና ወደ ከፍታው ለመውጣት የሚያስችለንን ዐቅም እናገኛለን፡፡ 

ኢትዮጵያ ህልውናዋ ተጠብቆ ዜጎቿ  በኩራትና በምቾት  እንዲኖሩባት ለማድረግ ምኞትና የዕቅድ ብዛት ብቻ በቂ አይደለም፡፡
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ትላንት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት የሰጡበት ስብጥር ይህን የሚመስል አግላይ ለመሆኑ ቁጥሮች ይናገራሉ::

አፋር ሶማሌ ሙስሊም ሲለሆን ይሁን ኮታው ውስጥ ያለተጨመረነው

ፌክ ኢትዮጵያ🇪🇹🤮

ትላንት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት የሰጡበት ስብጥር ይህን የሚመስል አግላይ ለመሆኑ ቁጥሮች ይናገራሉ::

አፋር ሶማሌ ሙስሊም ሲለሆን ይሁን ኮታው ውስጥ ያለተጨመረነው 

ፌክ ኢትዮጵያ🇪🇹🤮
account_circle
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን(@AbrarSuleiman) 's Twitter Profile Photo

ይደመጥ!

'ፋኖ አማራ ብቻ አይደለም። የሰው ልጅ እንዳይጠፋ ብሎ፣ ለፍትህ፣ ለእውነት፣ ለአንድነት፣ ለሰብአዊነት፣ መታገል አማራ የሚያሰኝ ከሆነ ከዚህ ደቂቃ ጀምሮ አማራ ነኝ'

መምህር ፋንታሁን ዋቄ

ፋኖ ፍትሀዊነትን ያነግሳል!

account_circle
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን(@AbrarSuleiman) 's Twitter Profile Photo

የአማሪካ አምባሳደር የአቢይ መንግሥት የተመሰቃቀለ መሆኑን አልካዱም
እየሸከከቻውም ቢሆን ፋኖ አንቀጥቅጥ መሆኑ ገብቷቸዋል

የቀረው ጨረቃ ወደብ/ሲኖዶስ እንዳከሸፈ፥ ፋኖ |ን ክጨቅላው ጨረቃ መሪ አንቀልባ አውርዶ ወደ ክብር ቦታዋ መመለስ!

የአማሪካ አምባሳደር የአቢይ መንግሥት የተመሰቃቀለ መሆኑን አልካዱም
እየሸከከቻውም ቢሆን ፋኖ አንቀጥቅጥ መሆኑ ገብቷቸዋል

የቀረው ጨረቃ ወደብ/ሲኖዶስ እንዳከሸፈ፥ ፋኖ #ኢትዮጵያ|ን ክጨቅላው ጨረቃ መሪ አንቀልባ አውርዶ ወደ ክብር ቦታዋ መመለስ!
account_circle
Natnael Mekonnen(@NatnaelMekonne7) 's Twitter Profile Photo

አስደናቂው አርቶ ፍል ውሃ (ሀላባ)

አርቶ ፍል ውሃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ቁሊቶ በ10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እጅግ በርካታ ሰዎች ወደ አካባቢው እየመጡ

አስደናቂው አርቶ ፍል ውሃ (ሀላባ)

አርቶ ፍል ውሃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ቁሊቶ በ10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እጅግ በርካታ ሰዎች ወደ አካባቢው እየመጡ
account_circle
south Radio and Television Agency(@SouthRadioandTv) 's Twitter Profile Photo

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በሁሉም አካባቢዎች በወረርሽኝ መልክ የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመቀነስ ብሎም ለማጥፋት በየትኛውም ዘርፍ የተሰማሩ አመራር አካላት ለህብረተሰቡ ጤና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በሁሉም አካባቢዎች በወረርሽኝ መልክ የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመቀነስ ብሎም ለማጥፋት በየትኛውም ዘርፍ የተሰማሩ አመራር አካላት ለህብረተሰቡ ጤና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ
account_circle