Bizuayen 🤔✒️🌿(@BizuayenEth) 's Twitter Profile Photo

ቀኑ ሩቅ አይደለም አዲስ አበባዬ
የፈረሱ ቅጥሮችሽን እንገነባለን

(ገጣሚት- ያልታውቀች)

account_circle
liyu fkir(@LiyuFkir) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባዬ .. እንዲህ ነው በአሁኑ ስአት በወታደራዊ አገዛ ተወጥራ እየታመሰች, እየተጨነቀች, እየተናወጠች, እየተረገጠች, ያለችው ..💔🥲

አበባዬ ሆይ 🌺🌸🌼 አዲስ አበባዬ የአፍሪቃ መዲና 💚💛❤️

Addis Ababa .. this is how she is currently under military

አዲስ አበባዬ .. እንዲህ ነው በአሁኑ ስአት በወታደራዊ አገዛ ተወጥራ እየታመሰች, እየተጨነቀች, እየተናወጠች, እየተረገጠች, ያለችው ..💔🥲

አበባዬ ሆይ 🌺🌸🌼 አዲስ አበባዬ የአፍሪቃ መዲና 💚💛❤️

Addis Ababa .. this is how she is currently under military
account_circle
Rama ቶራ🍃♎️(@YekunoAmlak12) 's Twitter Profile Photo

አይዞኝ አዲስ አበባዬ…!

፩፦ የዓለም ባንክ ለሴፍቲኔት እናቶች የላከውን ብር ሸለፈታሞቹ ቅርጥፍ አድርገው በመብላታቸው ምክንያት እናቶች ለራብ መጋለጣቸውን ወፎቼ ነግረውኛል። ለራብተኛ የመጣ ስንዴ ሰርቆ ኤክስፖርት አደረግኩ ባዩ ብልግና አሁን

አይዞኝ አዲስ አበባዬ…!

፩፦ የዓለም ባንክ ለሴፍቲኔት እናቶች የላከውን ብር ሸለፈታሞቹ ቅርጥፍ አድርገው በመብላታቸው ምክንያት እናቶች ለራብ መጋለጣቸውን ወፎቼ ነግረውኛል። ለራብተኛ የመጣ ስንዴ ሰርቆ ኤክስፖርት አደረግኩ ባዩ ብልግና አሁን
account_circle
አዲስ አበባዬ(@not_a_herd) 's Twitter Profile Photo

Where are you Amhara Canadians?

Your tax money shouldn’t be used to fund TPLFand enable

Canadian Amhara Societies Alliance (CASA)| ካሳ ለዐማራ Akukulu አኩኩሉ

Canada CanadaImmigra20 CanadaEthiopia you will be fully responsible for , your fund is enabling massacre, rape & murder of Amharas

account_circle
Firewerk Lemenhe(@FLemenh) 's Twitter Profile Photo

እንዴት አደርሽ አዲስ አበባዬ!
በበአሉ ዋዜማ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በማለዳው ወደየገበያው ማቅናት ጀምረዋል!
18 እናልኳንዳ አካባቢ በዚህ መልክ
መልካም ቀን ይሁንልዎ 🙏

እንዴት አደርሽ አዲስ አበባዬ!
በበአሉ ዋዜማ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በማለዳው ወደየገበያው ማቅናት ጀምረዋል!
18 እናልኳንዳ አካባቢ በዚህ  መልክ
 መልካም ቀን ይሁንልዎ 🙏
account_circle
0911952674(@Mintesnot_Chere) 's Twitter Profile Photo

እንዴት አደርሽ አዲስ አበባዬ!
በበአሉ ዋዜማ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በማለዳው ወደየገበያው ማቅናት ጀምረዋል!
18 እናልኳንዳ አካባቢ በዚህ መልክ
መልካም ቀን ይሁንልዎ 🙏

እንዴት አደርሽ አዲስ አበባዬ!
በበአሉ ዋዜማ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በማለዳው ወደየገበያው ማቅናት ጀምረዋል!
18 እናልኳንዳ አካባቢ በዚህ  መልክ
 መልካም ቀን ይሁንልዎ 🙏
account_circle
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)(@MuleFeTg) 's Twitter Profile Photo

ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ
ምን ያደርጋል ወድቆ አለው ማለት ብቻ
ጉራ ብቻ

እነዚህኮ ናቸው የሚሸልሉብሽ
አዲስ አበባዬ አብረሻቸው ሸክሽኪ እስኪ
አንድ አለብሽ 🎶

account_circle
King(@King68814655300) 's Twitter Profile Photo

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ !! ተብሎ በጨዋ ቋንቋ ተገጥሞልሻል
ተነስ ተነስ ተነስ አዲስ አበባዬ ልክ እንዳባቶችህ!
አቡነ ጴጥሮስ 'ስጋህን ለሚገል አትፍራ ነፍስህን ለሚውስድ አምላክ እንጂ 'ብለዋል ፋሽስቱን ሲታገሉ

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ !! ተብሎ በጨዋ ቋንቋ ተገጥሞልሻል
ተነስ ተነስ ተነስ አዲስ አበባዬ ልክ እንዳባቶችህ!
አቡነ ጴጥሮስ 'ስጋህን ለሚገል አትፍራ ነፍስህን ለሚውስድ አምላክ እንጂ 'ብለዋል ፋሽስቱን ሲታገሉ
account_circle
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት(@aradahibret) 's Twitter Profile Photo

በቀን ሁለት መቶ ሺህ የአዲስ አበባ መታወቂያ እየወጣለት ከኦሮሚያ ክልል የመጣ ቄሮ የአዲስ አበባ ህዝብን አይወክልም።ሸገር ከተማ ቅብርጥሴ የለም አዲስ አበባዬ አንድና ብቸኛዋ ከተማዬ!
ይሰማል! እመነኝ አትኖሩበትም!!

በቀን ሁለት መቶ ሺህ የአዲስ አበባ መታወቂያ እየወጣለት ከኦሮሚያ ክልል የመጣ ቄሮ የአዲስ አበባ ህዝብን አይወክልም።ሸገር ከተማ ቅብርጥሴ የለም አዲስ አበባዬ አንድና ብቸኛዋ ከተማዬ!
#ሽመልስአብዲሳ ይሰማል! እመነኝ አትኖሩበትም!!
account_circle