Pulp Faction(@DanielsonKassa1) 's Twitter Profile Photo

ዘንድሮ ቤተ-ክህነትን ከቤ-ተመንግሥት ለማጋጨት ያልተወጠነ ሴራ እና ተንኮል አልነበረም።ይህ ተግባር በውጪ ሀይሎች ጭምር ሲቆሰቅስ የቆየ ነው።ሲውል ሲያድር ግን ይህ ክፉ ሸፍጥ መክሸፉ አይቀሬ ነበር።እነሆ የሆነውም ይሄው ነው።

account_circle
Pulp Faction(@DanielsonKassa1) 's Twitter Profile Photo

የአሜሪካ ፖሊስ በኒው-ዮርክ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ በወጡ ዜጎች ላይ አሰቃቂ ድብደባ እየፈፀመ ይገኛል። የአፍሪካ ህብረት ከፍርሀት እና ባርነት ልጓሙ ወጥቶ ይሄን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አፍ አውጥቶ ሊቃወም ይገባል😜

account_circle
Pulp Faction(@DanielsonKassa1) 's Twitter Profile Photo

ዩኒፎርም ያላረጉ ፖሊሶች በኒው-ዮርክ ከተማ የሚገኘው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ በመግባት ተማሪዎችን በዚህ መልኩ ክትክት አርገው ደብድበዋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ያወጣል ተብሎ ይገመታል 😉

account_circle