Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profileg
Dagmawi M. Belay

@dagmawi_belay

ፋኖ ዳግማዊ ማ. በላይ Researcher. “The only thing we have to fear is fear itself.” Franklin D. Roosevelt #HandsoffEOTC; #StopWaronAmhara🇪🇹 🇺🇸 🇮🇱 ፋኖ ይችላል!

ID:1051767049788280832

calendar_today15-10-2018 09:29:40

19,2K Tweets

21,8K Followers

788 Following

Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

International community should take Fascist Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 speech in seriously. The full speech was a repeated call for genocide against civilians residing in Oromo region particulary zone. As you all know, over the past five years, more than 30k Amharas…

International community should take Fascist @AbiyAhmedAli speech in #Wellega seriously. The full speech was a repeated call for genocide against #Amhara civilians residing in Oromo region particulary #Wellega zone. As you all know, over the past five years, more than 30k Amharas…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

Great quote for tomb stone!

'ቀይ ሽንኩርት ከመከትፉ በፊት ሲያንቀዥቅዠው ነበር'

ከዚህ በታች የሚገኘው ፋሺስት አብይ አህመድን ለመጠበቅ ባህር ዳር የገባው ቀይ ሽንኩርት ሲሆን ሌላኛው ፎቶ ደግሞ ከቀናት በፊት በሸዋ አናብስቶች የተከተፈው ቀይ…

Great quote for tomb stone! 'ቀይ ሽንኩርት ከመከትፉ በፊት ሲያንቀዥቅዠው ነበር' ከዚህ በታች የሚገኘው ፋሺስት አብይ አህመድን ለመጠበቅ ባህር ዳር የገባው ቀይ ሽንኩርት ሲሆን ሌላኛው ፎቶ ደግሞ ከቀናት በፊት በሸዋ አናብስቶች የተከተፈው ቀይ…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

All I can say is laughable!

Freedom of speech የአሜሪካን ህገ መንግስት corner stone መሆኑ ፋሺስቱና ቡድኑ ጠፍቷቸው ሳይሆን የፋሺስቱ ቡድን ለማሲንጋ ያለውን ንቀት ነው:: የዚህ አይነት ጥያቄ ሲቀርብለት አምባሳደር ማሲንጋ ፎቶ መነሳት ሳይሆን ባስቸኳይ…

All I can say is laughable! Freedom of speech የአሜሪካን ህገ መንግስት corner stone መሆኑ ፋሺስቱና ቡድኑ ጠፍቷቸው ሳይሆን የፋሺስቱ ቡድን ለማሲንጋ ያለውን ንቀት ነው:: የዚህ አይነት ጥያቄ ሲቀርብለት አምባሳደር ማሲንጋ ፎቶ መነሳት ሳይሆን ባስቸኳይ…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ፋሺስት አብይ አህመድ በሞጆ ከተማ ምን ገጠመው?

በአማራ ክልል ለ አንድ አመት ያክል በከፈተው ጦርነት አከርካሪው የተመታው ፋሺስታዊው አብይ አህመድ ስሞኑን የሰፈረበት ሰይጣን ከመጠን በላይ ሲያስለፈልፈውና ሲያቅለበልበው ታዝበናል:: የአማራ…

account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

እንደምን ከረማችሁ?

በሌሎች ትከሻ ላይ መንጠልጠል ይቁም!

በጎጃም ያለው የአማራ ፋኖ አደረጃጀት አንድና አንድ ነው:: ብዙ ጊዜ ትግሉን የሚከፋፍል ስራ የሚሰሩ ግለሰቦችን ስናወግዝ ቆይተናል:: አሁንም ይህን ስራ የሚሰራ ማንም ይሁን ማን ይወገዛል::…

እንደምን ከረማችሁ? በሌሎች ትከሻ ላይ መንጠልጠል ይቁም! በጎጃም ያለው የአማራ ፋኖ አደረጃጀት አንድና አንድ ነው:: ብዙ ጊዜ ትግሉን የሚከፋፍል ስራ የሚሰሩ ግለሰቦችን ስናወግዝ ቆይተናል:: አሁንም ይህን ስራ የሚሰራ ማንም ይሁን ማን ይወገዛል::…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

በሬውና ሰውን ለመለየት የተቸገርንበት ሁኔታ ነው ያለው:-

እርግጠኛ ነኝ በሬው የተሻለ ያገናዝባል::

በሬውና ሰውን ለመለየት የተቸገርንበት ሁኔታ ነው ያለው:- እርግጠኛ ነኝ በሬው የተሻለ ያገናዝባል::
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

'አማራን በጦርነት አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ነው...'

ሻለቃ ፋኖ ደረጄ በላይ

'አማራን በጦርነት አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ነው...' ሻለቃ ፋኖ ደረጄ በላይ
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የጦር መሀንዲሱና የቤተ አማራ ወሎ እዝ ጠቅላይ አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ:: ጠላት እንዴት እንደሚፈራህ የተረዳነው አንዴ ቆሰለ አንዴ ሞተ እያለ በፈለፈላቸው መሀይም ካድሬዎቹ በኩል የሚነዛው የሀሰት ወሬ አስረጂ ነው::

ዋርካው…

የጦር መሀንዲሱና የቤተ አማራ ወሎ እዝ ጠቅላይ አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ:: ጠላት እንዴት እንደሚፈራህ የተረዳነው አንዴ ቆሰለ አንዴ ሞተ እያለ በፈለፈላቸው መሀይም ካድሬዎቹ በኩል የሚነዛው የሀሰት ወሬ አስረጂ ነው:: ዋርካው…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ፋሺስቱ በአማራ ክልል የጣለው ሁለተኛ ዙር የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ሊያበቃ አንድ ወር ብቻ የቀረው ሲሆን የፋኖ ሀይሎች በሁሉም አቅጣጫ የተቀናጀ ጥቃት ማረጋቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ:: በአማራ ክልል አዴፓ የዘረጋው የአስተዳደር ሰንሰለት ሙሉ ለሙሉ…

account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ፋኖነት አማራነት!

በግል ህይወታቸው ምንም ነገር ሳይጎድልባቸው ድንጋይ ተንተርሰው ተራራ ወጥተው ቁልቁለት ወርደው የሚታገሉት የአማራን ህዝብ መከራ ለማሳጠር ነው:: እንዲህ ብዙ መስዋዕትነት የሚከፈልበትን ትግል ወደኃላ ለመመለስ የሚሰራ…

ፋኖነት አማራነት! በግል ህይወታቸው ምንም ነገር ሳይጎድልባቸው ድንጋይ ተንተርሰው ተራራ ወጥተው ቁልቁለት ወርደው የሚታገሉት የአማራን ህዝብ መከራ ለማሳጠር ነው:: እንዲህ ብዙ መስዋዕትነት የሚከፈልበትን ትግል ወደኃላ ለመመለስ የሚሰራ…
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ይህን መከራ ፊት ልብ ብላቹ ተመልከቱት ....ያሸነፈ ወይስ የተገረፈ? ፍርድ ለተመልካች!

ይህን መከራ ፊት ልብ ብላቹ ተመልከቱት ....ያሸነፈ ወይስ የተገረፈ? ፍርድ ለተመልካች!
account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የኬንያው ፕሬዚደንት በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ንግግር እንዲያደርጉ ተጋበዙ:: በአለም ላይ በጣም ውስን መሪዎች በኮንግረስ ፊት እንዲናገሩ ይጋበዛሉ:: ምስራቅ አፍሪካ ላይ ወሳኝ ሰ ው በመሆን በምዕራባውያን ተቀባይነት ያገኙት William Samoei Ruto, PhD

account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ውጭ ሀገር ተቀምጦ ፋኖዎችን በዚህ ግቡ በዚህ ውጡ ለሚል ሁሉ የተላለፈ መልዕክት:-

ብዙ ዝርዝር አያስፈልግም ባጠቃላይ leave the Fano leaders alone! እንደ አክቲቪስት ወይም የሚድያ ሰው የናንተ ስራ መሆን ያለበት መረጃ መስጠት ዜና መዘገብ ብቻ ነው::…

account_circle
Dagmawi M. Belay(@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

አብይ አህመድ ሰይጣን የሚቀናበት አውሬ ነው!

የከሸፈ ዶክመንተሪ ፊልም በመስራት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን 'አሽባሪ' የሚል ታርጋ የለጠፈው አረመኔው ሀይማኖት አልባው ፋሺስት አብይ አህመድ በዛሬው እለት የማህበረ ቅዱሳን…

አብይ አህመድ ሰይጣን የሚቀናበት አውሬ ነው! የከሸፈ ዶክመንተሪ ፊልም በመስራት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን 'አሽባሪ' የሚል ታርጋ የለጠፈው አረመኔው ሀይማኖት አልባው ፋሺስት አብይ አህመድ በዛሬው እለት የማህበረ ቅዱሳን…
account_circle