Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profileg
Sisay Agena

@SisayAgena01

ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል 🇪🇹

ID:1315746467420737537

calendar_today12-10-2020 20:09:52

426 Tweets

6,1K Followers

19 Following

Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ❗

የአሚኮ ቴሌብዥን ጣብያ ዋና ማሰራጫ በፋኖ ድምሲስ ተደርጓል።

ዘጌ ጣና ባህር ዳር አቅራብያ የሚገኘው ዋናው የአማራ ክልል ሬድዮና ቴሌብዥን FM ማሰራጫ ታዎር ሳተላይት ኔትወርክ በፋኖ ሙሉ በሙሉ ጥቃት ደርሶበታል።

ሰበር ❗ የአሚኮ ቴሌብዥን ጣብያ ዋና ማሰራጫ በፋኖ ድምሲስ ተደርጓል። ዘጌ ጣና ባህር ዳር አቅራብያ የሚገኘው ዋናው የአማራ ክልል ሬድዮና ቴሌብዥን FM ማሰራጫ ታዎር ሳተላይት ኔትወርክ በፋኖ ሙሉ በሙሉ ጥቃት ደርሶበታል።
account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ሰበር መረጃ ‼️

በኢትዮጵያ ከሦስት ልጆች በላይ መውለድ በሕግ ሊከለከል ነው። ይህ ለምን አስፈለገ ? ይህን የሚያሳይ እና የሚያስረዳ መረጃ በዝርዝር ይመልከቱ 👇
youtu.be/3ErHq8GLGTw?si…

account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ደም አፍሰው ያፈሰሱትን ደም ጠጥተው የማይጠግቡ ዘረኛ አውሬዎች ካልተገነደሱ ደም መፍሰሱ ይቀጥላል!

Daniel Kibret

account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ህወሓት በጦርነቱ ወቅት ጦሩን ሲመሩ የነበሩ ጀኔራሎችን ስብሰባ ጠርቶ በዝግ እየመከረ መሆኑን ከመቀሌ በደረሰኝ መረጃ አረጋግጫለሁ።

የስብሰባው አጀንዳ ግልፅ ነው ለሁሉም !

account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

' «ዐቢይ ይገደል»' ያለውን ጳጳስ አውግዙ፣ አለበለዝያ ኦሮምያ የርሷ ሲኖዶስ እንድታቋቀም እናርጋለን ።' ተብሎ በተነገረው መሰረት... የአሁኑ የፀና ነው። የጠ/ሚ ድጋፍ ስላለበት።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለሕክምና ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ታቦት ይዘው ኮበለሉ ያሉ፤ አሁን ደግሞ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገረ ስብከታቸው ኒውዮርክ ሲሄዱ ሀገር ጥለው ኮበለሉ እያሉ ነው እነ ዳንኤል ክስረት! Daniel Kibret

account_circle
Sisay Agena(@SisayAgena01) 's Twitter Profile Photo

ሰበር መረጃ !

ሰኞ ታህሳስ 22ቀን 2016 ዓ.ም

በአዊ ዞን ስር የምትገኘውን የጊሣ ከተማን የፋኖ ሀይሎች ተቆጣጠሩ።

ሰበር መረጃ ! ሰኞ ታህሳስ 22ቀን 2016 ዓ.ም በአዊ ዞን ስር የምትገኘውን የጊሣ ከተማን የፋኖ ሀይሎች ተቆጣጠሩ። #share #Ethiopia #AmharaRevolution
account_circle